Withholding Tax

User Rating:  / 2
PoorBest 

ተከፋይ ሂሳብ( withholding taxation)ማለት ምን ማለት ነዉ?

የክልሉ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር56/95 ካካተታቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ከሚከፈለው ሂሳብ ላይ ግብር በቅድሚያ ቀንሶ ማስቀረት ነው። ይህም፡-    

  • ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ
  • ከንግድ ስራ ገቢ
  • ከክራይና
  • ከሌሎች ገቢዎች(ሠንጠረዥ “መ”)

ከሚገኝ ገቢ ላይ፡ለሚከፈለው ግብር ቅድሚያ ከሚከፈለው ክፍያ ላይ ገቢ ግብር ቀንሶ የማስቀረት ሂደት ነው።

Thursday the 21st. . Design © Top poker sites - All rights reserved.